History Read more በዚህ ሳምንት (ከሰኔ 7 – 13) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 823 / 0 ሰኔ 7 ቀን 1920 ዓ.ም – አርጀንቲናዊው የማርክሲስት አብዮተኛ፣ የነፃነት ታጋይ፣ ሐኪም፣ ደራሲ፣ መምህር፣ ዲፕሎማት፣ የወታደራዊ ሳይንስ ባለሙያና የጦር መሪ … ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ ተወለደ፡፡... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
History Read more በዚህ ሳምንት (ከግንቦት 30 – ሰኔ 6) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 826 / 0 ግንቦት 30 ቀን 1874 ዓ.ም – በግዛት ይገባኛል ምክንያት የተጣሉት ንጉሥ ምኒልክ (ንጉሰ ሸዋ) እና ንጉሥ ተክለሃይማኖት (ንጉሰ ጎጃም) እምባቦ በተባለ ስፍራ ላይ ተዋግተው የንጉሥ... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
History Read more በዚህ ሳምንት (ከግንቦት 23 – ግንቦት 29) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 759 / 0 ግንቦት 23 ቀን 1906 ዓ.ም – አልጋወራሽ ልጅ ኢያሱ አባታቸውን ራስ ሚካኤል አሊን የወሎና የትግራይ ንጉሥ አድርገው አነገሷቸው፡፡ ግንቦት 10 ቀን 1901 ዓ.ም በጃን ሜዳ... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
History Read more በዚህ ሳምንት (መጋቢት 6 – መጋቢት 12) ከተከናወኑ አገራዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 830 / 0 መጋቢት 6 ቀን 1936 ዓ.ም – በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የተጋደሉትና ደማቅ የጀግንነት ታሪክ የፃፉት ጀግናው አርበኛና ግዛት አስተዳዳሪ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር አረፉ፡፡... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
General News Read more በዚህ ሳምንት (ከየካቲት 29 – መጋቢት 5) ከተከናወኑ አገራዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 717 / 0 የካቲት 30 ቀን 1888 ዓ.ም – በዓድዋ ጦርነት ወቅት የኢጣሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍራንቼስኮ ክሪስፒ ከስልጣን ለቀቁ፡፡ ጠቅላይ ሚስትሩ ከስልጣናቸው የለቀቁት የኢጣሊያ ወራሪ ጦር ዓድዋ... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
History Read more በዚህ ሳምንት (ከየካቲት 22-28) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 597 / 0 የካቲት 22 ቀን 1953 ዓ.ም – የሰላም ዘብ (Peace Corps) የተባለው ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ተግባራትን የሚያከናውነውን የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ተቋም ተመሰረተ፡፡... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
General News Read more በዚህ ሳምንት (ከየካቲት 8-14) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 681 / 0 የካቲት 8 ቀን 1889 ዓ.ም – በኩፊት፣ በዶጋሊ፣ በጉንደት፣ በጉርዓ፣ በሰሀጢ፣ በመተማ፣ በዓድዋና በሌሎች አውደ ውጊያዎች ከወራሪዎች ጋር ተፋልመው አንፀባራቂ ድሎችን ያስመዘገቡት ኢትዮጵያዊው ስመ ጥር... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
በዚህ ሳምንት (ከየካቲት 1-7) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- Posted byFiyori Tewolde / 539 / 0 የካቲት 2 ቀን ዓ.ም – ‹‹አልወለድም›› የሚለውን ዝነኛ መጽሐፍ ጨምሮ በርካታ ተውኔቶችን፣ ድራማዎች፣ ግጥሞችንና ሌሎች የጽሑፍ ስራዎችን ያዘጋጀው ደራሲ አረፈ፡፡ አቤ ጉበኛ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች... Continue reading Fiyori Tewolde 22 Jun
History Read more በዚህ ሳምንት (ከኅዳር 21 እስከ ኅዳር 27) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል Posted byFiyori Tewolde / 1146 በዚህ ሳምንት (ከኅዳር 21 እስከ ኅዳር 27) ከተከናወኑ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል፡- ኅዳር 21 ቀን 1853 ዓ.ም – ከ1897 ዓ.ም ጀምሮ በበርሊን ዩኒቨርስቲ... Continue reading Fiyori Tewolde 26 Feb
History Read more ፎቶ፡- ከበይነ መረብ Posted byFiyori Tewolde / 1225 / 0 ከታኅሳስ 5 እስከ ታኅሳስ 11 ከተከናወኑ አገራዊ ታሪካዊ ክስተቶች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን ከስልጣን ለማስወገድ የተጠነሰሰው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው፡፡ ይህ ታሪካዊ... Continue reading Fiyori Tewolde 03 Jan